የስንፈተ ወሲብ መነሻዎች | Healthy Life

Published: 06 February 2022
on channel: News ET Social
100,697
1k

ስንፈተ ወሲብ ምንድነው? መነሻው ምንድነው? በየትኛው ዕድሜ ያሉ ሰዎችን ያጠቃል? ከሥነልቦና ችግር ጋር ያለው ትስስር ምንድነው? ሕክምናውስ?...ዶ/ር ኪያ አብዲሳ ዝርዝር ሙያዊ ትንታኔ እነሆ ይዛልን ቀርባለች። ለጥያቄና አስተያየትዎ ተከታዩን ኢሜይል ይጠቀሙ ([email protected])

#Ethiopia #HealthyLife