የእንሽርት ውሃ ሕፃኑ ሲጠጣ ምን ይከሰታል? | Youth

Published: 04 April 2022
on channel: News ET Social
6,041
99

በወሊድ ወቅት የተወለደው ሕፃን የእንሽርት ውሃ ቢጠጣ ምን አይነት የጤና ችግር ያጋጥማል? በምን ምክንያት ይከሰታል? ሕክምናውስ? ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን እነሆ ሙያዊ ማብራሪያ ይዞልን ቀርቧል። መልካም ቆይታ።

#Ethiopia #Youth