አይደለህም ሩቅ - Eyerusalem Negiya(jerri) (official video 2020)

Published: 10 April 2020
on channel: Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel
113,910
2.1k

subscribe
   / @eyerusalemnegiyaofficialch5641  

አባ አባት ብዬ የምጣራበትን
የልጅ መብቴን እንደተነፈኩኝ
ጌታም እንደተወኝ እንደረሳኝ አስቤ
እንደወትሮ ጨረቃን ሳየው አሻቅቤ
ሰማይ እንጂ ጌታ የሌለ ሲመስለኝ
ከዋክብት እንዲርቅ እንዲያው ርቀ ቢታየኝ

ትክክል ብዬ አስተውዬ
ሳይ ወደላይ አደለህም ፪ ሩቅ
ሰማይን ምድርን ሞልተ

ፀሎት ምልጃ እንባዬን ወደ አንተ አድርሼ
አምኜ እንድንቀበል ስለቴን መልሼ
እኔ ባልኩ ጌዜ እንደምፈልገው
ሳይሆንልኝ ሲቀር ሁሉንም ስተወው
ብዙ ተጎዳሁኝ አምላኬን አኩርፌ
መኖር አልችልም አባ ከቅፍ እርቄ

ትክክል ብዬ አስተውዬ
ሳይ ወደላይ አደለህም ፪ ሩቅ

አባት የሚውደውን -አባት ልጁን በፍቅር
አባት- እንደሚቀጣ አባት መክሮ አስተምሮ
አባት- ሊያደርገው ጥሩ ሰው አባት ለራሴ ለጥቅሜ
መከርከኝ ይወደኛል አባ በፀጥታ ሀሀ

ትክክል ብዬ አስተውዬ -ሁሁ-ሳይ ወደላይ -አስተውዬ ሳይ
አይሀለው አጠገቤ አሁን -የሩቅ አምላክ አይደለህም
የቅርብ አምላክ እንጂ ጌታ የሩቅ አይደለህም
አይደለህም፪ እሩቅ
ከእኔ አይደለህም እሩቅ።

Music Ermias molla
Guitar kalab tikil
Bass Dawit kumera
Choir arrangement Ermias molla
Mix Robel Dagne
Lyrics Eyerusalem negiya
melody Eyerusalem negiya Ermias molla