Turn on Caption to see the Amharic translation
"በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ
እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ
ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
(የዮሐንስ ወንጌል 3:16)
Lyric in Amharic
song written by Eyerusalem Negiya
word correction w/ro Tenaye dessi(Mother)
ሰላም የሆነ ጌታ ከቤቴ ገብቷል
እላለው ይመስገን እግዚአብሔር ደርሶልኛል
የጣለኝን ዲያብሎስ ከውጪ ጥሎልኛል
ጥሩ ሰው አድርጐኝ ክፋ አልፏል
እ/ር ይመስገን እ/ር ይመስገን
ያን ሁሉ ጨለማ እሱ ነው ያሳለፈን
እግዚአብሔር ይመስገን X3
ያን ሁሉ ፈተና እሱ ነው ያሳለፈን
በእየሱስ ክርስቶስ በስሙ አምኜ
የዘላለም ህይወት ከሱ ተቀብልኩኝ
በሰራሁት ሳይሆን በፀጋው ዳንኩኝ
ሁሉን ነገር ሰርቶ ከገነት ገባሁኝ
እ/ር ይመስገን እ/ር ይመስገን
ያን ሁሉ ጨለማ እሱ ነው ያሳለፈን
እ/ር ይመስገን እ/ር ይመስገን
ያን ሁሉ ፈተና እሱ ነው ያሳለፈን
አሁንማ የጌታ ልጅ ነኝ
የክብሩ መንግስት ወራሽ
በሞቱ ዳግም የወለደኝ
የሚከሰኝ ማን ነው እሱ ከወደደኝ
ከሳሹ ዲያብሎስ መንግስቱ ይበላሽ
ያሰበው ምክሩ በእየሱስ ስም ይፍረስ
የሰው ጠላት እሱ ነው የሚሸነግል ሊያጠፋ
እየሱስን ያመነ ግን ሄደ ወደላይ
ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ
ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ
በመስቀሉ ላይ ባፈሰሰው ደሙ
ማንም ሰው አይጠፋም ካመነ በስሙ X2
ጆሮውን የሰጠ ካለ ለእ/ር ትልቅ ፍቅር
ወንጌል ያሸንፋል በክስታኔ ምድር X2
ወንጌል ያሸንፋል በሀገሬ ምድር
ወንጌል ያሸንፋል በጉራጌ ምድር
አንድም ሰው አይጠፋም በእየሱስ ካመነ
አንድም ሰው አይጠፋም በእየሱስ ካመነ
ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ
ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ
ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ
ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ
ጌታ ይባርካችሁ